1/8
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 0
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 1
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 2
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 3
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 4
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 5
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 6
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ screenshot 7
Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ Icon

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ

ብራና አፕስ Birana Apps
Trustable Ranking Icon可信任
1K+下载次数
6MB大小
Android Version Icon4.0.1 - 4.0.2+
Android版本
2.0(30-10-2020)最新版本
-
(0 评价)
Age ratingPEGI-3
详情评价版本信息
1/8

介绍 Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ

በይዘቱ ተሟልቶ በሦስት ቋንቋዎች (በግእዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዝኛ) የተዘጋጀ የመጀመሪያው ምሉዕ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት እንዲሁም የቀኖና መጻሕፍት ብላ በ1962 ዓ.ም ያሳተመችውን መጽሐፍ ቃል በቃል ለቅሞ መዝግቧል።


መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል::


የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት

• ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው።

• ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ፣ በአማርኛና በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ነው።

• የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው።

• የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይና የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍትን ያካተተ ነው።

• ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።

• የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው።

• በቀንና በጨልማ ለማንበብ የራሱ ማስተካከያ ተካቶበታል።

• ማስታወሻ መያዣ፣ ማቅለሚያ፣ ዕልባት ማድረጊያ ተካቶበታል።

• ማጣቀሻዎች በየቁጥሩ የተካተቱ ሲሆን በቀላሉ አንድ ጊዜ ብቻ ጠቅ በማድረግ ገጹን ሳይለቁ ማንበብ ያስችላል።

• በጣም ፈጣንና የፍለጋ ውጤቶችን በማቅለምና በቁጥር የሚያሳይ መፈለጊያ ተካቶበታል።

• የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዝኛ ዕትሞችን ጎን ለጎን፣ መስመር በመስመር ፣ ከላይና ከታች አድርገን ለማንበብ ያስችላል።

• የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍትን በአኅጽሮት ወይም በሙሉ ስም ለመዘርዘር ማስተካከያ ተደርጎበታል።

• የፊደል መጠኑን በቀላሉ ማሳነስና ማሳደግ የሚያስችል ማስተካከያ ተካቶበታል።

• የመጽሐፍ ቅዱስ መስመሮችን እንድፍላጎትዎ ማስተካከል ይችላሉ።

• ከዚህ በፊት ያነበቧቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በፊት የተነበቡ በሚለው ስር ያገኟቸዋል።

• የተለያዩ ቋንቋዎችን በመጠቀም የመጽሐፉን ይዘት መተርጎም ይችላሉ።


በመጽሐፉ የተካተቱ መጻሕፍት ዝርዝር

ብሉይ ኪዳን

1. ኦሪት ዘፍጥረት

2. ኦሪት ዘጸአት

3. ኦሪት ዘሌዋውያን

4. ኦሪት ዘኍልቍ

5. ኦሪት ዘዳግም

6. መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

7. መጽሐፈ መሳፍንት

8. መጽሐፈ ሩት

9. መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ

10. መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ

11. መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ

12. መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ

13. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ

14. መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ

15. መጽሐፈ ዕዝራ

16. መጽሐፈ ነሐምያ

17. መጽሐፈ አስቴር

18. መጽሐፈ ኢዮብ

19. መዝሙረ ዳዊት

20. መጽሐፈ ምሳሌ

21. መጽሐፈ ተግሣጽ)

22. መጽሐፈ መክብብ

23. ማሕልየ መሓልይ ዘሰሎሞን

24. ትንቢተ ኢሳይያስ

25. ትንቢተ ኤርምያስ

26. ሰቈቃወ ኤርምያስ

27. ትንቢተ ሕዝቅኤል

28. ትንቢተ ዳንኤል

29. ትንቢተ ሆሴዕ

30. ትንቢተ ዓሞጽ

31. ትንቢተ ሚክያስ

32. ትንቢተ ኢዮኤል

33. ትንቢተ አብድዩ

34. ትንቢተ ዮናስ

35. ትንቢተ ናሆም

36. ትንቢተ ዕንባቆም

37. ትንቢተ ሶፎንያስ

38. ትንቢተ ሐጌ

39. ትንቢተ ዘካርያስ

40. ትንቢተ ሚልክያስ

41. መጽሐፈ ዮሴፍ ወልድ ኮርዮን (ያልተጠናቀቀ)


የብሉይ ኪዳን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍት

42. መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

43. መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕ

44. መጽሐፈ ጦቢት

45. መጽሐፈ ዮዲት

46. መጽሐፈ አስቴር

47. መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ

48. መጽሐፈ መቃብያን ካልዕ

49. መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ

50. መጽሐፈ ሲራክ

51. ጸሎተ ምናሴ

52. ተረፈ ኤርሚያስ

53. መጽሐፈ ሶስና

54. መጽሐፈ ባሮክ

55. መጽሐፈ ጥበብ

56. መዝሙረ ሠለስቱ ደቂቅ

57. ተረፈ ዳንኤል

58. መጽሐፈ ኩፋሌ

59. መጽሐፈ ሔኖክ


ሐዲስ ኪዳን

60. የማቴዎስ ወንጌል

61. የማርቆስ ወንጌል

62. የሉቃስ ወንጌል

63. የዮሐንስ ወንጌል

64. የሐዋርያት ሥራ

65. ወደሮሜ ሰዎች

66. 1ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች

67. 2ኛ ወደቆሮንቶስ ሰዎች

68. ወደገላትያ ሰዎች

69. ወደኤፌሶን ሰዎች

70. ወደፊልጵስዩስ ሰዎች

71. ወደቆላስይስ ሰዎች

72. 1ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች

73. 2ኛ ወደተሰሎንቄ ሰዎች

74. 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

75. 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

76. ወደ ቲቶ

77. ወደ ፊልሞና

78. ወደ ዕብራውያን

79. 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት

80. 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት

81. 1ኛ የዮሐንስ መልእክት

82. 2ኛ የዮሐንስ መልእክት

83. 3ኛ የዮሐንስ መልእክት

84. የያዕቆብ መልእክት

85. የይሁዳ መልእክት

86. የዮሐንስ ራእይ


የአዲስ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት

87. መጽሐፈ ዲድስቅልያ

88. መጽሐፈ ቀሌምንጦስ

89. መጽሐፈ አብጥሊስ

90. መጽሐፈ ግጽው (ያልተጠናቀቀ)

91. መጽሐፈ ሥርዓተ ጽዮን (ያልተጠናቀቀ)

92. መጽሐፈ ኪዳን ቀዳማዊ

93. መጽሐፈ ኪዳን ካልዕ (ያልተጠናቀቀ)

94. መጽሐፈ ትእዛዝ (ያልተጠናቀቀ)


Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ - 版本2.0

(30-10-2020)
其他版本

还没有评论或评分!要留下第一条评论或评分,请

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
保证非恶意应用此应用已通过病毒、恶意软件和其他恶意攻击的安全测试,不含任何威胁。

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ - APK信息

APK版本: 2.0程序包: org.goranda.eotcbiblelite
Android兼容性: 4.0.1 - 4.0.2+ (Ice Cream Sandwich)
开发商:ብራና አፕስ Birana Apps隐私政策:http://www.goranda.blogspot.com/p/privacy.html权限:5
名称: Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ大小: 6 MB下载次数: 148版本: 2.0发布日期: 2021-03-11 00:02:36最小屏幕: SMALL支持的CPU: x86, x86-64, armeabi, armeabi-v7a, arm64-v8a, mips, mips64
程序包ID: org.goranda.eotcbibleliteSHA1签名: 69:09:44:C9:DA:79:64:5C:12:1E:A3:1A:6B:68:60:60:55:B0:2E:D0开发商 (CN): Android组织 (O): Google Inc.本地 (L): Mountain View国家/地区 (C): US州/市 (ST): California

Geez Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ ፹፩ በግዕዝና በአማርኛ的最新版本

2.0Trust Icon Versions
30/10/2020
148 下载次数6 MB 大小

同类应用

您可能还会喜欢……